
Fortune News | Feb 26,2022
በአዲሱ ትውልድ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴክኖ ሞባይል በ ግንቦት 4 2013 ላይ በለቀቀው አዲሱ የCAMON 17 ተከታታይ ስልክ የብዙሆችን ቀልብ መሳብ ችሉዋል::
በማስመረቂያ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት ሰዎች ወደ ትዕይንቱ ሲገቡ፣ በሰልፊ እና በሰልፊው ትውልድ ፍላጎት ዙሪያ ትኩረት ባደረጉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያብራራ አስደናቂ ዘጋቢ ፊልም ላይ እዲታደሙ ተደርገው ነበር። ዝግጅቱ እየገፋ ሲሄድ ተሰብሳቢዎቹ በእርግጥ TECNO የዚህን ወጣት ትውልድ ፍላጎት ለማሟላት በተጨባጭ እና በስሜት እየሰራ መሆኑን ተገንዝበዋል::
“The rise of selfie” በሚል ርዕስ የቀረበው ዘጋቢ ፊልም ስለሰልፊ አመጣጥ እና እንዴት ሰልፊ የአሁኑ ትውልድ መገለጫ መሆን አንደቻለ ያወራል:: የቴክኖ አዲስ የንግድ አምባሳደር የሆኑት የሆሊውድ ተዋናይ ክሪስ ኢቫንስ እንዲህ ሲሉ ተደምጠዋል፣ "ሕያው እና በስሜት የተሞላ ምስል ትፈልጉ ይሆናል ወይም ቀላል የሆነ ነገር ትፈልጉ ይሆናል"፣ ነገር ግን መልካም ምስል የሚያደርገው "እጅግ ግለሰባዊ" ስለሆነ ነው። ይህ ደግሞ ሁሌም ቴክኖ በፅኑ ከሚያምንበት እና ከሚታወቅበት ሃሳብ ጋር ይጣጣማል:: የስማርት ስልክ ፅንሰ ሃሳብ ብራንዱ ላይ ሳይሆን ተጠቃሚው ላይ ማውጠንጠን አለበት::
TECNO CAMON 17 ሁልጊዜ "በልባቸው ወጣት" ለሆኑ እና ለአዳዲስ ነገሮች ራሳቸውን ለሚያነሳሱ ተጠቃሚዎች ምልክት ለመሆን የተሰራ ሲሆን ፣ ሰዎች እራሳቸውን በይበልጥ ለመግለጽ እንዲችሉ ያስችላቸዋል::
ዶክመንተሪው መጪዊን ግዜ የምንመለከትበትን መንገድ ያሳያል ። ከዲጅታል ትውልዱ እንደተረዳነው ለግለሰቦችም ሆነ ለቡድኖች ኦንላይንም ሆነ ኦፍ ላይን ሰልፊ እራስን ለመግለፅ አማራጭ መንገድ ነው::
ፊልሙ የስነ-ልቦና ፕሮፌሰር ባለሙያውን ቶማስ ከርራን እና ፎቶግራፍ አንባቢውን ዩጄኒ ሺንከልን፣ እንዲሁም ቴክ ጋዜጠኛ ሉሲ ሄጅስ፣ በፎቶግራፍ ላይ ያላቸውን ጠቃሚ ግንዛቤ አካፍለዋል። በመድረኩ ላይ ለታዳሚው ስለ ሰልፊ ብዙም ያልተነገረላቸው ሃሳቦችን በማካፈል ታዳሚው ስለሰልፊ የተሻለ ግንዛቤ አንዲኖረው ኣድርገዋል:: ይህም ታዳሚውን ስለዚህ ትውልድ ልማድ እና እዴት TECNO CAMON 17 ለተጠቃሚዎቹ በጣም ተስማሚ የሆነበትን ምክንያት ለመረዳት አስችሎታል::
የፋሽን ሞዴል የሆኑት ሣራ ዮሐንሰን በፊልሙ ላይ፣ ታዋቂ ያልሆኑ ሰዎች ዕራሳቸው ተጽዕኖ ፈጣሪ መሆን የሚያስችላቸውን መንገድ በምሳሌ አስፍረዋል። በፊልሙ ላይ CAMON 17 ይዘው በመታየት የስልኩን የሚያምሩ ዝርዝር ገፅታዎች እና የሰልፊ ክህሎቶችን አንፀባርቀዋል::
የፋሽን ሞዴል የሆኑት ሣራ በፊልሙ ላይ እንዳሉት፣ እንደ TECNO CAMON 17 ያሉ የሰልፊ ስልኮች ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ምስል ለመቆጣጠር የሚያስችላቸውን ምርጥ የሆኑ ፎቶዎችን በማንሳት ምስላቸውን እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል:: በተጨማሪም የተሻለ ማንነት እንዲኖረን ለማድረግ እዲሁም በደመ ነብስ ወደተሻለ እኛነት እንድንመጣ ለራሳችን የምንጠቁምበት መንገድ ነው:: ይህም ደግሞ የሰልፊ ዋነኛ ጥቅም ነው::
የTECNO CAMON 17 በጣም የተሻሻሉ መገልገያዎችን የያዘ ሲሆን next generation የሆነውን TAIVOS 2.0 በመጠቀም የካሜራ setting በማሻሻል ከአካባቢያችን ካለው ነገር ጋር የተጣጣመ ምስል እንድናገኝ ያስችላል:: ይህ ሁሉ በግልጽ በተቀመጠ የፊት ካሜራ ይያዛል::
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሰልፊ ማኅበራዊ ክስተት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ከመሆኑም በላይ ሰዎች ሐሳባቸውን የሚገልጹበት ዋነኛ መንገድ ሆኗል:: ኮቪድ-19 ባስከተለው ተጽዕኖ ምክንያት ዓለም ለዘለቄታው ተለውጧል፤ ሰዎች ከሚወዷቸው ሰዎች ጋር በሰላም ለመገናኘት ሰልፊን በማዘውተራቸው የሰልፊ ተግባር ይበልጥ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል። ይህን የደንበኞች ሰልፊ አጠቃቀም ቴክኖ እና ሌሎች የስልክ አምራቾች በአጽንኦት እንዲያጤኑት አድጉዋቸዋል::
የቴክኖው CAMON 17 የስማርት ስልክ ገበያ ላይየዋለበት ግዜ ለደንመኞች ፍፁም አመቺ ጊዜ ላይ ነው:: ተጠቃሚዎች ከራስጌዎቻቸው ተጨማሪ ነገር የሚፈልጉ ከመሆኑም በላይ ከፍተኛ ጥራት ያለው ካሜራ ያለው ስማርትፎን ያደንቃሉ፤ እንዲሁም የፈጠራ ችሎታቸውን የመመርመር ነፃነት ይሰጣቸዋል። የቴክኖው CAMON ተከታታይ ስልክ ለቴክኖሎጂ ቅርብ ላልሆኑ ሰዎች እንኩዋን ፎቶ የማንሳት ሂደቱን በጣም አስደሳች አድርጎታል:: በCAMON17 ስልክ ሰዎች ህይወት ያላቸው የሚመስሉ ፎቶዎችን ማጣጣም ብቻ ሳይሆን በ FHD ስክሪን ላይ በጣም ግልጽ የሆነ ምስልን ማየትይችላሉ:: ይህ ከፍተኛ ጥራት ያለው ስክሪን ተጠቃሚዎች በቪዲዮ ጥሪዎች ላይ በሚሆንበት ግዜ ተወዳዳሪ የሌለው ግልጽነት ይሰጣቸዋል:: በተጨማሪም ከፍተኛ ጥራትያላቸው ቪዲዮዎችን መመልከት እና ኃይለኛ አቅም የሚፈልጉ ጌሞችን መጨዋት ይችላሉ።
በዚህ የምርት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም ላይ የሰልፊን ታሪክ የሚቃኘው አዲስ ክስተት ቴክኖ ምርቱን ከማስተዋወቅ ባለፈ በኢንዱስትሪ ፣ በማኅበራዊና በሰብዓዊ አስተሳሰብ ረገድም የበለጠ ጥረት ለማድረግ የሚያደርገውን ተነሳሽነት የሚያንጸባርቅ ነው ።
ቴክኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ ታዋቂ ዓለም አቀፍ የስልክ ኢንዱስትሪ መሪ እየሆነ እንደመምጣቱ በመሰል ፊልሞች የዓለም አቀፉን ህብረተሰብ ስለሰልፊ ያለውን አስተሳሰብ ለማሳደግ መስራቱ እይታውንና ጉልምስናውን እያሳየ ነው ።
PUBLISHED ON
May 20,2021 [ VOL
22 , NO
1099]
Fortune News | Feb 26,2022
Fortune News | Apr 10,2021
Fortune News | Nov 06,2021
Exclusive Interviews | Jan 05,2020
Fortune News | Jul 18,2021
Radar | Dec 19,2021
Radar |
Life Matters | Apr 03,2021
Fortune News | May 23,2021
Fortune News | May 21,2022
Dec 24 , 2022
Biniam Mikru heads the department of cabinet affairs under Mayor Adanech Abiebie. But...
Jul 2 , 2022 . By RUTH TAYE
On a rainy afternoon last week, a coffee processing facility in the capital's Akaki-Qality District was abuzz with activ...
Nov 27 , 2021
Against my will, I have witnessed the most terrible defeat of reason and the most sa...
Nov 13 , 2021
Plans and reality do not always gel. They rarely do in a fast-moving world. Every act...
Jun 3 , 2023
At the hub of Ethiopia's fiscal planning on King George VI Street, the country's budg...
May 27 , 2023
Tauted as a somnolent giant, Ethiopia's financial scene now stirs, roused by favourab...
May 20 , 2023
The pungent irony wafting from Pretoria last week was hard to miss. Cyril Ramaphosa,...
May 13 , 2023
In March this year, Kamala Harris, the United States Vice President, visited Ghana, T...