.
ጓዶች
ፓርቲያችን ብሔራዊ ዳግም ውህደት የሚደረግበትን ብሩህ ቀን በቅርብ ጊዜ ለማምጣት አስቀድሞ እርምጃ የመውሰድ እና ጠብቆ የማቆየት ጥረቶችን አክሎ፣ የኮሪያን ህዝብ ታላቅ ምኞት፣ በውጭ ኃይል የሚቃጣብንን ሁሉም አይነት የእንቅፋት መንገዶች በቆራጥ እና በማያወላውል ሁኔታ በማፈራረስ በአንድ ልብ ውስጥ በመዋሐድ እና በሶንጉን በሚፈጠረው ክፍተት ወይም ጉድጓድ በመጠቀም አስፈላጊውን ጥረት እናደርጋለን፡፡
ጓዶች
የሰራተኛው ህዝብ እስከ አለም መጨረሻ የሚኖር በመሆኑ፣ በህዝቡ ትግል መሰረት እና ከህዝቡ ጋር በመሆን በጋራ ቀጣይነት ያለው ፍትህ እና ድል ይረጋገጣል፡፡
የታላቁን ፕሬዝደንት እና ጄኔራል የተከበቱ ሐሳቦች እና ግኝቶች እንደ ፍጹም ጥሩ የሆነ ሰው በመቁጠር ሙሉ ሕይወታቸውን ህዝቡን እንደ መንግስተ ሰማያት በማመን ለማሰልጠን አሳልፎ ለመስጠት እና የኮሪያን ብልህነት ከፍ በማድረግ፣ ፓርቲያችን ህዝቡን እየወደደ እና ለህዝቡ እየተዋጋ፣ እንዲሁም መልካም ህልማቸውን እና ሐሳባቸውን ወደ እውነት ለመቀየር እየተጋ ይቀጥላል፡፡
ማናቸውም ታሪካዊ ተግዳሮቶች እና የጠላት ወገን ችኩል ጥቃቶች የአገልግሎት ሰራተኞቻችን እና የህዝባችን የወደ ፊት ጉዞ የሚያቋርጥ አይሆንም፣ ህዝባችን ከፓርቲው ጋር አንድ ሆኗል፣ ስለዚህ የኮሪያ ህዝብ የመዋጋት ፍጥነት መቀነስ እንኳን አይችሉም፣ ህዝቡ ለወደ ፊቱ ብሩህ የሆነ ጉዞ በፍጥነት በማድረግ ላይ በመሆኑ፣ የፖርቲውን አብዮታዊ ርዕዮተ አለም እና የፔክቱ ቀዝቃዛ በረዶ ወደ ፊት የሚያራምድ ተነሳሽነት የሚፈጥር ሐይል አድርጎ በመውሰድ እና የተከበረውን የፓርቲውን ቀዩ ባንዲራ እንደ መቅዘፊያ የሚጠቀመው ነው፡፡
የኮሪያ ሰራተኞች ፓርቲ ለታላቁ ህዝባችን ጥንካሬ እና ጥበብ ለመስጠት በሙሉ አቅሙ የሚሰራ መሆኑን እና በፕላኔቱ ላይ እጅግ በጣም የበለጸገ እና ጠንካራ የፔክቱሳን ሀገር የሚገነባ መሆኑን በግልጽ ያያል፡፡
ህዝቡን እንደ መንግስተ ሰማያት የሚያምነው ታላቁ የኮሪያ ሰራተኞች ፓርቲ በሚመለከት፣ በቅዱሱ አብዮታችን ስም ጋር አንድ እና ተመሳሳይ የሆነ ህዝብ በመሆኑ እና ባለው የ70 አመታት የድል ታሪክ አማካኝነት ወደ ፊት እየተጎተተ አብዮቱን በመምራት እና የታሪክን ሚዛን ለመቀየር የሚያስችለውን መቆጣጠሪያ በመያዝ፣ በጁቼ አብዮት ምክንያት የተሰየመው ጎዳና ሁል ጊዜ በድል እና በክብር ይደምቃል፡፡
ለሁሉም የፓርቲ አባላት ጥሪ አቀርባለሁ፡፡
ለታላቁ ህዝባችን መልካም ነገር ለመስራት ሁላችንም ከራሳችን አልፈን ተገቢውን ጥረት እናድርግ፡፡
ከታላቁ የኮሪያ ህዝብ፣ ከማይበገረው የኮሪያ ሰራተኞች ፓርቲ ጋር በአንድነት ለዘላለም ይኑር፡፡